በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአማራ ክልል የወደሙ ንብረቶችና መልሶ የመገንባት እቅድ


በአማራ ክልል የወደሙ ንብረቶችና መልሶ የመገንባት እቅድ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:12 0:00

በአማራ ክልል የወደሙ ንብረቶችና መልሶ የመገንባት እቅድ

በህወሓት ታጣቂዎች ቁጥጥር ሥር በነበሩ የአማራ ክልል ዞኖች ውስጥ የወደሙ የመሠረተ ልማት አውታሮችን መልሶ የመገንባት ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የክልሉ መንግሥት ገልጿል።

በአካባቢዎቹ ውስጥ ከ10 ሚልዮን በላይ ነዋሪ የሚገለገልባቸው ከአንድ ሺህ አንድ መቶ በላይ ተቋማት ለጉዳት መዳረጋቸውን ክልሉ አስታውቋል።

የአስቴር ምስጋናው ዘገባ ነው።

XS
SM
MD
LG