በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ወቀትና ኤፍራታና ግድም አካባቢ በግጭት ሲቪሎች ተገደሉ


ወቀትና ኤፍራታና ግድም አካባቢ በግጭት ሲቪሎች ተገደሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:31 0:00

ወቀትና ኤፍራታና ግድም አካባቢ በግጭት ሲቪሎች ተገደሉ

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋን ከኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ጋር በሚያጎራብቱት የቀወትና ኤፍራታና ግድም ወረዳዎች አካባቢ ታጣቂዎች ቀስቅሰውታል በተባለ ጥቃት ቢያንስ 17 ሰዎች መገደላቸውን የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን አስታወቀ፡፡

“ፅንፈኞች” ሲሉ የሰሜን ሸዋና ኦሮሞ ብሔረሰብ ዞኖች ባለሥልጣናት የጠሯቸው ወገኖች ግጭቱን የብሔር መልክ በህይወት፣ በአካልና በንብረት ልይ ለደረሰ ጉዳትና ውድመት ምክንያት መሆናቸውን ጠቅሰዋል።

ለግጭቱ ቅርብ የነበሩት በርካታ የሸዋ ሮቢት ከተማ ነዋሪዎች በሥጋት ምክንያት ወደ አጎራባች ከተሞች መሰደዳቸው ታውቋል።

XS
SM
MD
LG