የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በግጭት ወቅት የሚፈጸሙ ፆታዊ ጥቃቶች ጉዳይ ልዩ ተወካይ ፣”በዓለም አቀፍ ደረጃ ወታደራዊ ወጪ እያደገ ሲሄድ ፣ ግጭት ይጨምራል፡፡
በዚያ ደግሞ በዋናነት የሚጎዱት ሴቶች እና ህጻናት ናቸው" ሲሉ ተናገሩ ። ኮሎምበስ ማቭሁንጋ እንደዘገበው፣ በግጭት ቀጣና ውስጥ ያለውን ስቃይ ለማስታገስ የሰብአዊ ረድዔት ድርጅቶች፣ እንደ ሳዑዲ አረቢያ ያሉ ከተለመዱት የተለዩ አዳዲስ የገንዘብ ድጋፍ ምንጮችን በመፈለግ ላይ ናቸው። ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ይከታተሉ።