በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኮሪደር ልማቱ የአካል ጉዳተኞችን ለሥራ አጥነት ዳርጓል ተባለ


የኮሪደር ልማቱ የአካል ጉዳተኞችን ለሥራ አጥነት ዳርጓል ተባለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:42 0:00

የኮሪደር ልማቱ የአካል ጉዳተኞችን ለሥራ አጥነት ዳርጓል ተባለ

በአዲስ አበባ እየተከናወነ ያለው የኮሪደር ልማት፣ አካል ጉዳተኞችን ለሥራ አጥነት እየዳረገ ነው ሲል የከተማዋ የአካል ጉዳተኞች ማኅበር አስታወቀ፡፡ ለአሜሪካ ድምፅ አስተያየት የሰጡ አካል ጉዳተኞችም የመስሪያ ቦታችን በመፍረሱ ለችግር ተዳርገናል ብለዋል፡፡ የከተማዋ አስተዳደር በበኩሉ የኮሪደር ልማቱ የአካል ጉዳተኞችን ተጠቃሚነት እያረጋገጠ ነው ይላል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG