በቫይረስ አማካኝነት የሚመጡ በሽታዎች የሚያስከትሉት የጤና ተግዳሮት 


በቫይረስ አማካኝነት የሚመጡ በሽታዎች የሚያስከትሉት የጤና ተግዳሮት 

No media source currently available

በቫይረስ የሚመጡ በሽታዎች ከፍተኛ የሆነ የአለም የጤና ስጋት ናቸው። የአለም የጤና ድርጅት መረጃዎች እንደሚያመላክቱት እንደ ኮቪድ 19 ያሉ የቫይረስ ዓይነቶች ቁጥራቸው እየጨመረ መጥቷል። ይህ በእንዲህ እንዳለ ዘላቂ የሆኑ ኤች አይቪ እና ሂፐታይተስ ቫይረስም በዝቅተኛ እና መካከለኛ ገቢ ባላቸው ሀገራት የጤና ስጋት እንደሆኑ አሉ።

XS
SM
MD
LG