በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ከግራሚ መልስ ለአዲስ አልበም እየተዘጋጀሁ ነው" - ዋይና


"ከግራሚ መልስ ለአዲስ አልበም እየተዘጋጀሁ ነው" - ዋይና
please wait

No media source currently available

0:00 0:12:27 0:00

የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝደንት ቢል ክሊንተን የንግግር ጸሐፊ የነበረችው የአር ኤንድ ቢ እና ሶል ሙዚቃ አቀንቃኝ ዋይና አራተኛ አልበሟን ለሕዝብ ለማድረስ በዝግጅት ላይ ትገኛለች። እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ2009 ዓ.ም በሙዚቃ ዘርፍ የተሻለ እመርታን ላሳዩ የጥበብ ሰዎች በየዓመቱ የሚሰጠው ግራሚ ሽልማት እጩ የነበረችው ዋይና፣ ግራሚ በማኅበረሰብ ለውጥ ዙሪያ ለሚያቀነቅኑ ሰዎች እውቅና እንዲሰጥ አዲስ የሽልማት ዘርፍ እንዲካተትም አድርጋለች።

XS
SM
MD
LG