አጋሩ
አስተያየቶችን ይዩ
Print
No media source currently available
የዩክሬን ሴቶች በዘመቱ ወንዶች የተጓደሉትን የከሰል ማዕድን ማውጫዎች ተክተዋል
ብዙ የዩክሬን ወንዶች ለዘመቻ በመጠራታቸው የዩክሬን ሴቶች በሀገሪቱ ሰፊ የድንጋይ ከሰል ማውጫ ውስጥ እንዲሠሩ ተዳርገዋል፡፡ ሌሲያ ባካሌት በዲኒፕሮፔትሮቭስክ ክልል ወደሚገኝ የማዕድን ማውጫ ሄዳ በግምባር ከሚገኙ ሴቶች የተወሰኑትን አነጋግራለች። በጸጥታ ስጋት ምክንያት የማዕድን ማውጫው ትክክለኛ ቦታ እና የማዕድን አውጪዎቹ ሙሉ ስም አልተገለጸም።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም