በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ወጣቶችና የአካባቢያቸው ሰላም


ወጣቶችና የአካባቢያቸው ሰላም
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:03 0:00

ወጣቶችና የአካባቢያቸው ሰላም

ጦርነት፣ ግጭት አለመረጋጋት እና ሰላም ማጣት በወጣቶች ህይወት ላይ ምን ዐይነት ተፅዕኖ እንደፈጠረ የወጣቶችን አስተያየት ጠይቀናል። ምላሻቸውን ከተያያዘው ፋይል ማግኘት ትችላላችኹ።

በሌላ በኩል እናንተም አስተያየታችኹን አጋሩን፣ በአካባቢያችሁ ያለው የሰላም ሁኔታ በኑሮአችኹ ላይ ያስከተለው ጫና ምን ይመስላል? የማኅበረሰቡን ችግር ለምቅረፍም ኾነ በሰላም ዙሪያ ለማገዝ የወጣቶች ተሳትፎ ምን ሊኾን ይገባል ትላላችኹ? አስተያየታችኹን አጋሩን።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG