No media source currently available
ቴምብር አሰባሳቢው ህንዳዊ ዲፕሎማት
አስተያየቶችን ይዩ
Print
የኢትዮጵያን ታሪካዊ ቴምብሮች አሰባስቦ የያዘው ህንዳዊ ዲፕሎማት፣ ቴምብር አገልግሎት ላይ መዋል ከጀመረበት ጀምሮ የተለያዩ ሀገራት ቴምብሮችን ሰብስቧል።
ከ13 ዓመቱ ጀምሮ መሰብሰብ የጀመረው በኢትዮጵያ የህንድ ኤምባሲ ሠራተኛ ሃች ቬንካታቻላም ከ50 በላይ ሀገራትን ቆየት ያሉ ቴምብሮች አሰባስቦ ይዟል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም