በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የድጋፍና ተቃውሞ ሰልፎች በትግራይ


የድጋፍና ተቃውሞ ሰልፎች በትግራይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:45 0:00

የድጋፍና ተቃውሞ ሰልፎች በትግራይ

የትግራይ ክልል የጸጥታ አመራሮች በእነ ዶ.ር. ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል የሚመራውን የህወሓት ቡድን እንዲሚደግፉ መግለጻቸው ተከትሎ በክልሉ የተለያዩ ከተሞች የድጋፍ እና የተቃውሞ ሰልፎች እየተካሔዱ ነው።

በመቐለ፣ ዓዲ ግራት እና ውቕሮ ከተሞች የድጋፍ እና ተቃውሞ ሰልፎች የተካሔዱናቸው ከተሞች ናቸው።

በሽረ እንዳስላሰ‍፣ ዓድዋ፣ እንትጮ ፣ ዓብዩ ዓዲ እና ሌሎች ከተሞች በተደረጉ ሰልፎች፣ የወታደራዊ አመራሮቹን ውሳኔ ደግፈው ጊዜያዊ አስተዳደሩ እንዲስተካከል በአካሔዱት ሰልፍ ጠይቀዋል።

በአንፃሩ በማይጨው፣ አላማጣ፣ ኮረም፣ ሞኾኒ፣ ጨርጨር እና ሌሎች ከተሞችም ጊዝያዊ አስተዳደሩ እንደሚደግፉ እና “ሰላም ነው ምርጫችን የሚል መፈክር የተሰማባቸው ሰልፎች ተካሂደዋል።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG