በክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በአደባባይ ከሚከበሩ ሃይማኖታዊ በዓላት መካከል አንዱ የሆነው የእየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል እሑድ ጥር 11 ቀን 2017 ዓ.ም. በመላው ኤርትራ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ክንዋኔዎች በአስመራ ከተማ ጥምቀተ ባህር ላይ ተከብሯል።
የአከባበር ሥነ ሥርዐቱ ምን ይመስል እንደነበር ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም