በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአውዳመት የመጠጥ አጠቃቀም


የአውዳመት የመጠጥ አጠቃቀም
please wait

No media source currently available

0:00 0:15:02 0:00

የጤና ባለሞያዎች በበዓላት ወቅት ከፍተኛ የሆነ የመጠጥ አጠቃቀም በአብዛኛው የአለም ክፍል የተለመደ እንደሆነ ይናገራሉ። ይሁን እንጂ ይህን መሰሉ ከፍተኛ የመጠጥ አጠቃቀም በጨጓራ፣ በጉበት እና በተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ያሳድራል። ለመሆኑ ጤናችን በጠበቀ መልኩ እንዴት መዝናናት እንችላለን? ኑሮ በጤነንት ሳምንታዊ የጤና መሰናዶ

XS
SM
MD
LG