በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሱስ የተጠቁ ወጣቶችን ለማዳን ተጠቃሽ ሚና ያላቸው ማገገሚያ ተቋማት


በሱስ የተጠቁ ወጣቶችን ለማዳን ተጠቃሽ ሚና ያላቸው ማገገሚያ ተቋማት
please wait
  • Auto
  • 240p
  • 360p
  • 480p
  • 720p
  • 1080p

No media source currently available

0:00 7:48 0:00
  • Auto
  • 240p
  • 360p
  • 480p
  • 720p
  • 1080p

በሱስ የተጠቁ ወጣቶችን ለማዳን ተጠቃሽ ሚና ያላቸው ማገገሚያ ተቋማት

በኢትዮጵያ በሱስ እና ተያያዥ ችግሮች የሚጠቁ ወጣቶች ቁጥር እጅግ ከፍተኛ ቢኾንም፣ ከሱስ ለማገገም የሚረዱ ተቋማት ግን በስፋት አለመኖራቸውን ባለሞያዎች ይገልጻሉ።

ይኹን እንጂ፣ በቅዱስ ጳውሎስ ሜዲካል ኮሌጅ ሥር የሚገኘው የሱስ ማገገሚያ ማዕከል፣ ለበርካታ ወጣቶች ድጋፍ በማድረግ ወደ መደበኛ ሕይወታቸው እንዲመለሱ እየረዳ ይገኛል። በተቋሙ ውስጥ ከነበረበት ሱስ ለማገገም መቻሉን ለአሜሪካ ድምፅ የተናገረ አንድ ወጣትም፣ ለሌሎች ወጣቶች ድጋፍ በማድረግ ላይ እንደሚገኝ ገልጿል።

ወጣቶችን እና የሥነ ልቦና ባለሞያ አነጋግረናል ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG