በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ገና በላሊበላ


please wait

No media source currently available

0:00 0:12:18 0:00

የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት - ገና በዓል በልዩ ኹኔታ ከሚከበርባቸው የኢትዮጵያ አካባቢዎች በቀዳሚነት የምትጠቀሰው፣ በዐማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ላስታ ወረዳ የምትገኘው የላሊበላ ከተማ ናት። በዩኔስኮ የሰው ልጆች ቅርስ ኾኖ የተመዘገቡት የ11 ውቅር አብያተ መቅደሶች መገኛዋ ላሊበላ፣ በገና በዓል ሰሞን፣ ዐያሌ የአገር ውስጥ እና የውጭ ጎብኚዎችንና ተሳላሚ ምእመናንን በሞቀ አቀባበል ታስተናግዳለች።

XS
SM
MD
LG