በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የገና ገበያ በአስመራ


please wait

No media source currently available

0:00 0:03:20 0:00

በየዓመቱ ታኅሣሥ 29 ቀን የሚከበረው የገና በዓል፣ በኤርትራ የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ትልቅ ትኩረት የሚሰጠው በዓል ነው። የእምነቱ ተከታይ የኾኑ አስመራ ነዋሪዎች፣ ካለፈው ሳምንት ቅዳሜ ጀምሮ የእርድ እንስሳትን ለመግዛት ገበያ ውለዋል። አስመራ የሚገኘው ዘጋቢያችን፣ የኤርትራ የገና በዓል ሃይማኖታዊ አከባበር እና ገበያ ምን እንደሚመስል የሚያሳይ ዘገባ አጠናቅሮ ልኮልናል። ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG