ለስድስት ቀናት በሚዘልቀው የሽኝት ሥነ ሥርዓት አስከሬናቸው ትላንት በትውልድ ከተማቸው በሚገኘው የቤተሰባቸው መኖሪያ እና እርሻ በኩል በክብር አጀብ አልፎ አትላንታ ከተማ ወደሚገኘው የካርተር ፕሬዝደንታዊ ማዕከል ለሐዘንተኞች እና አድናቂዎቻቸው ስንብት ተቀምጧል። በመቀጠል ወደ ዋሽንግተን ይሸኝ እና በተመሳሳይ በዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ሕንጻ " ካፒቶል ሮተንዳ" አዳራሽ በክብር አርፎ ስንብት ይደረጋል። ሐሙስ ከጠዋቱ አራት ሰዓት ላይ በዋሽንግተን ብሔራዊ ካቴድራል የሽኝት መርሐ ግብር ይከናወናል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ፌብሩወሪ 14, 2025
በሰሜን ጎጃም ጎንጂ ቆለላ ወረዳ 13 መምህራን በታጣቂዎች ታግተው መወሰዳቸውን ቤተሰቦች ተናገሩ
-
ፌብሩወሪ 14, 2025
የፕሬዝዳንት ትራምፕ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ ርምጃዎች እና ሉላዊ ተጽእኗቸው
-
ፌብሩወሪ 14, 2025
በሲዳማ ከአንድ ቤት ሦስት ህፃናት በቃጠሎ ሞቱ
-
ፌብሩወሪ 13, 2025
ህወሓት ከተፈናቃዮች "በግዳጅ የገንዘብ መዋጮ በመሰብሰብ" አቤቱታ ቀረበበት