በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአኝዋክን ታሪክ ሰናጅ ወጣት


የአኝዋክን ታሪክ ሰናጅ ወጣት
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:56 0:00

በጋምቤላ የሚነገሩ ተረቶችን ለመጀመሪያ ግዜ በአኝዋክ ቋንቋ ፅፎ በመፅሃፍ መልክ በማሳተም ጋምቤላ ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች በነፃ ያከፋፈለው የጋምቤላ ተወላጅ ወጣት ጄኮፕ ኦሞድ፣ "ሉዎ ኦፍ ዌስተርን ኢትዮጵያ" ወይም "በምዕራብ ኢትዮጵያ የሚገኘው የሉዎ ማህበረሰብ" የተሰኘ የታሪክ መፅሃፍ ፅፎ ለገበያ ቅርቧል። በሚኒሶታ ግዛት ውስጥ ነዋሪ የሆነው ጄኮፕ በመፅሃፉ የጋምቤላ ማህበረሰብ በታሪክ ያሳለፈውን ውጣ ወረድ እና ፅናቱን እንዲሁም የነገ ተስፋውን እንደሚያስቃኝ ገልጿል።

XS
SM
MD
LG