በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ የሚካሄዱ የሰላም ግንባታ ሂደቶች ወጣቶችን ማዕከል ያደረጉ ሊሆን እንደሚገባ ተገለጸ

 በኢትዮጵያ የሚካሄዱ የሰላም ግንባታ ሂደቶች ወጣቶችን ማዕከል ያደረጉ ሊሆን እንደሚገባ ተገለጸ
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:04 0:00

 በኢትዮጵያ የሚካሄዱ የሰላም ግንባታ ሂደቶች ወጣቶችን ማዕከል ያደረጉ ሊሆን እንደሚገባ ተገለጸ

ፕሮፌሰር ገብሬ ይንቲሶ የቀድሞ የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንትና በአሁኑ ወቅት የአካታች ሰላምና ልማት በአፍሪካ የተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅትን በስራአሲያጅነት ይመራሉ፡፡

ሚያዝያ14 ቀን 2016 ዓ.ም የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ከሌሎች ተባባሪ አካላት ጋር ባዘጋጁት መድረክ "በሰላም ግንባታ የወጣቶች ሚና'' በተመለከተ የመወያያ ጽሁፍ አቅርበው ነበር፡፡

የአሜሪካ ድምጽ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስም በኢትዮጵያ ወጣቶች ከግጭትና ጦርነት ወጥተው ወደ ሰላም እንዲመጡ የሚያስችሉ የሰላም ግንባታ ስራዎች በበቂ ሁኔታ እየተሰራ አይደለም ብለዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG