በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሁለተኛው የትረምፕ የስልጣን ዘመን እና ሰሜን ኮሪያ


ተመራጩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ
ተመራጩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ

ተመራጩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ በመጀመሪያው የስልጣን ዘመናቸው በሰሜን ኮሪያ ላይ የኢኮኖሚ ማዕቀቦችን በማጥበቅ የኒውክሊየር የጦር መሣሪያ መርሃ ግብሯን እንድትሰርዝ ሊያስገድዷት ሞክረው ነበር።

በሁለተኛው የአስተዳደር ዘመናቸው ትረምፕ ከሰሜን ኮሪያ ምን መጠበቅ እንደሚኖርባቸው የሚቃኝ ዘገባ የአሜሪካ ድምጹ ያንግ ጋዮ ኪም አጠናቅሯል። ቆንጅት ታየ ወደ አማርኛ መልሳዋለች፡፡

ሁለተኛው የትረምፕ የስልጣን ዘመን እና ሰሜን ኮሪያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:19 0:00

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG