በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአይቮሪ ኮስት ወንዶች ስለ ስንፈተ-ወሲብ ምን ይላሉ?


የአይቮሪ ኮስት ወንዶች ስለ ስንፈተ-ወሲብ ምን ይላሉ?
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:38 0:00

የአይቮሪ ኮስት ወንዶች ስለ ስንፈተ-ወሲብ ምን ይላሉ?

‘ኢሬክታይል ዲስፈንክሽን’ ወይም 'የወንዶች ስንፈተ ወሲብ' በአይቮሪ ኮስት በርካታ ወንዶችን እያሳሰበ እየመጣና በችግሩ ምክንያትም ራሳቸውን ከማኅበረሰቡ እንዲያገሉ በማድረግ ላይ ይገኛል። ለመገለሉ እና ለችግሩ መፍትሄ ፍለጋ በመደረግ ላይ ባለበት ወቅት፣ ሐኪሞችና የስነ ልቦና ባለሙያዎች በጋራ በመሆን ርዳታ ለመስጠት እየጣሩ ነው።

ያሲን ሲያው ከአቢጃን፣ አይቮሪ ኮስት ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG