በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የካሜሩን ጋዜጠኞች ከመጪው ምርጫ በፊት የተሳሳተ መረጃን ለመዋጋት ተስፋ ያደርጋሉ

የካሜሩን ጋዜጠኞች ከመጪው ምርጫ በፊት የተሳሳተ መረጃን ለመዋጋት ተስፋ ያደርጋሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:17 0:00

የካሜሩን ጋዜጠኞች ከመጪው ምርጫ በፊት የተሳሳተ መረጃን ለመዋጋት ተስፋ ያደርጋሉ

ካሜሩናውያን ሀገሪቱን ለሰባት ዓመታት በፕሬዝደንትነት የሚመራውን ፕሬዝደንት ለመምረጥ በመጪው ዓመት ወደ ምርጫ ጣቢያ ያመራሉ። በማዕከላዊ የአፍሪካ አህጉር በምትገኘው ካሜሩን ከዚህ በፊት በተደረጉ ምርጫዎች ወቅት የሚሰራጩ ሐሰተኛ መረጃዎች በማኅበራዊ ሚዲያ ጭቅጭቅ ፈጥረዋል። በመጪው ምርጫ ይህ እንዳይደገም፣ ጋዜጠኞች እና የሚዲያ ባለሙያዎች ቀድሞ ለመከላከል ርምጃ በመውሰድ ላይ ናቸው።

ጆድዘካ ዳንሃቱ ከካሜሩን የላከውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG