በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሶሪያው ባሻር አል አሳድ አገዛዝ መውደቅ እና ዓለም አቀፋዊ አና ቀጣናዊ ውጤቱ  ሲተነተን


የሶሪያው ባሻር አል አሳድ አገዛዝ መውደቅ እና ዓለም አቀፋዊ አና ቀጣናዊ ውጤቱ  ሲተነተን
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:23 0:00

የሶሪያን መንግሥት ሲፋለሙ የነበሩ አማጺያን ደማስቆን መቆጣጠራቸውን ተከትሎ ፣ ሀገሪቱን ለዓመታት ያስተዳደሩት ባሻር አል አሳድ ሀገር ጥለው ኮብልለዋል ። ለዓመታት በጦርነት ስትታመስ በቆየችው ሀገር የታየው ይህ አዲስ ከስተት ምን ዓይነት ዓለም አቀፋዊ እና ቀጣናዊ ውጤት ይኖረው ይሆን ? ማብራሪያ የሚሰጡን ተንታኝ ጋብዘናል ። ዶክተር በለጠ በላቸው ይባላሉ። የአፍሪካ ቀንድ እና የመካከለኛው ምሥራቅ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ ናቸው ።መሰናዶው ከስር ተያይዟል።

XS
SM
MD
LG