ዛሬ በሚከበረው የምስጋና ቀን በርካታ አሜሪካውያን በማዕድ ዙሪያ ይሰበሰባሉ። በቅርቡ የወጣ ሪፖርት እንዳመለከተው ግን በአሜሪካ ትልቋ ከተማ የሚገኙ በርካታ ነዋሪዎች የምግብ ዋስትና እጦት ገጥሟቸዋል። በኒው ዮርክ ከተማ የሚገኙ የነፃ ምግብ ማደያዎች ተጠቃሚያቸው እየጨመረ መጥቷል። ከነዚኽም ውስጥ የመተዳደሪያ ሥራ ያላቸውም ይገኙበታል።
የቪኦኤዋ ቲና ትሪን የላከችው ዘገባ ነው እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል፡፡
መድረክ / ፎረም