ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድጋፍ ለአየር ንብረት ለውጥ ተጋላጭ ማህበረሰብ እንዴት ይደርሳል?
በአዘርባጃን ዋና ከተማ፣ ባኩ በተካሄደው 29ኛው ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ጉባዔ፣ የበለጸጉ ሀገራት፣ ታዳጊ ሀገራት የአየር ንብረት ለውጥ እያስከተለ ያለውን ጉዳት መቋቋም የሚያስችላቸውን የገንዘብ ድጋፍ እንዲሰጡ ጥረት ተካሂዷል። ለመሆኑ እንደ ኢትዮጵያ ያሉ በአየር ንብረት ለውጥ ክፉኛ እየተጎዱ ያሉ ሀገራት ከዚህ የገንዘብ ድጋፍ ምን ያክል ተጠቃሚ ይሆናሉ ስትል ስመኝሽ የቆየ ባለሞያዎችን አነጋግራለች።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች