አጋሩ
አስተያየቶችን ይዩ
Print
No media source currently available
ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ ሥልጣን ለመረከብ እየተዘጋጁ ባሉበት ወቅት ሥልጣንን ከተሰናባቹ ወደ አዲሱ አስተዳደር የማሸጋገር ሂደት ከብርቱ ጥንቃቄ ጋራ በቅንጅት እየተካሄደ ነው። ባለሞያዎች የፌደራል መንግሥት በአሜሪካ ዲሞክራሲ ውስጥ ወሳኝ ለኾነው ለዚህ ጊዜ እንዴት እንደሚዘጋጅ ሐሳባቸውን ያካፍላሉ።
የቪኦኤዋ ዘጋቢ ሳሌም ሰለሞን ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም