ተመራጩ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ የአሜሪካ ማዕከላዊ የምርመራ ቢሮ (ሲአይኤ) እንዲመሩ ያጩት፣ የረጅም ጊዜ አጋራቸውና ደጋፊያቸው የነበሩ ግለሰብን ነው። የአሜሪካ የደህንነት ተቋማትን እንዲመሩ ያጩት ደግሞ የመንግሥት ሥልጣን ልምድ የሌላቸውንና፣ ተቋማቱን ሊያምሱ ይችላሉ ተብሎ የሚሰጉ ግለሰብን ነው።
የቪኦኤ የብሔራዊ ደህንነት ዘጋቢ ጀፍ ሰልዲን ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም