በበጎ ፈቃድ በተሰባሰቡ ሴቶች ጉዳይ ላይ በሚሠሩ ሀገር በቀል መሪዎች ዛሬ በምስጋና የተሸኙት የቀድሞ የኢትዮጵያ ሴት ፕሬዝዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ፣ ሴቶችን የማብቃት ጅምር ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጠየቁ። በሴቶች የተጀመሩ ሥራዎች ድጋፍ ሊደረግባቸው እንደሚገባ ተናግረዋል። ፕሬዝዳንቷ በንግግራቸው በሴቶች ላይ ካተኮሩ ንግግሮች ውጭ የሰጡት አስተያየት የለም።
የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው የዝግጅቱ ታዳሚዎች፤ በመንግሥት በኩል ተገቢውን አሸኛኘት ስላልተሰጣቸው ቅር እንደተሰኙ ተናግረዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም