ሶማሌላንድ ምርጫ እያካሄደች ነው


ሶማሌላንድ ምርጫ እያካሄደች ነው

No media source currently available

ከሶማሊያ ተለይታ የራስ-ገዝ አስተዳደር የመሰረተችው ሶማሌላንድ ዛሬ ረቡዕ ምርጫ እያካሄደች ነው። በአፍሪካ ቀንድ ያለው ውጥረት እያየለ ባለበት ወቅት በሚካሄደው በዚህ ምርጫ፣ መራጮች ከሦስት ፕሬዝዳንታዊ እጩዎች መካከል አንዱን ይመርጣሉ። በሶማሌላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንም፣ ማንም ቢያሸንፍ ኢትዮጵያ እና ሶማሌላንድ ያላቸው መልካም ግንኙነት እንደሚቀጥል ተስፋቸውን ገልጸዋል። 

XS
SM
MD
LG