በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ታጣቂዎች ከጫካ እንዲመለሱ ለማድረግ ወላጆች በጅምላ መታሰራቸው ተገለጸ


ታጣቂዎች ከጫካ እንዲመለሱ ለማድረግ ወላጆች በጅምላ መታሰራቸው ተገለጸ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:04 0:00

በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ውስጥ፣ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎች ከጫካ ተመልሰ እጃቸውን እስኪሰጡ በጅምላ የታሰሩ ከ130 በላይ ወላጆች ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ሰባት ወራት መቆጠሩን የአካባቢው ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምጽ ገለጹ። የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ስለጉዳዩ መረጃ እንደደረሰው አረጋግጧል። ከክልልና ፌደራል መንግሥት መረጃ ለማግኘት ያደረግነው ጥረት አልተሳካም።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG