አማራ ክልል ውስጥ ፣በኢትዮጵያ መንግሥት ኃይሎች እየደረሰ ነው የተባለን የሰብአዊ መብት ጥሰት ለመቃወም የተጠራ ሰለማዊ ሰልፍ በትላንትናው ዕለት ከአሜሪካ ፕሬዝደንት መኖሪያ ኋይት ሃውስ ፊት ለፊት ተከናውኗል። ሰልፈኞቹ፣ በክልሉ ውስጥ የሰላማዊ ሰዎችን ህይወት እያናጋ ፣ ከጦርነቱ ጋራ ምንም ግንኙነት የሌላቸውን ሲቪሎች ህይወት እየቀጠፈ ነው ያሉት ግጭት ዓለም አቀፍ ትኩረት እንዲያገኝና መፍትሔ እንዲመጣ አደባባይ መውጣታቸውን ተናግረዋል። የትላንቱ ሰልፍ፣ የተለያዩ የሰሜን አሜሪካ እና አውሮፓ ከተሞችን ያከተተው የክልሉ ተወላጆች ዘመቻ አካል መሆኑን አስተባባሪዎቹ ተናግረዋል ።ዘገባው ከስር ተያይዟል።
የአማራ ተወላጆች ተቃውሞ ሰልፍ በዲሲ
አማራ ክልል ውስጥ ፣በኢትዮጵያ መንግሥት ኃይሎች እየደረሰ ነው የተባለን የሰብአዊ መብት ጥሰት ለመቃወም የተጠራ ሰለማዊ ሰልፍ በትላንትናው ዕለት ከአሜሪካ ፕሬዝደንት መኖሪያ ኋይት ሃውስ ፊት ለፊት ተከናውኗል። ሰልፈኞቹ፣ በክልሉ ውስጥ የሰላማዊ ሰዎችን ህይወት እያናጋ ፣ ከጦርነቱ ጋራ ምንም ግንኙነት የሌላቸውን ሲቪሎች ህይወት እየቀጠፈ ነው ያሉት ግጭት ዓለም አቀፍ ትኩረት እንዲያገኝና መፍትሔ እንዲመጣ አደባባይ መውጣታቸውን ተናግረዋል።ዘገባው ከስር ተያይዟል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025
በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025
የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025
አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025
ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች