በአሜሪካ ምርጫ የሪፐብሊካን ፓርቲው የሕግ መወሰኛ ሸንጎውን ወይም ሴኔት በበላይነት ተቆጣጥሯል። ይህም በድጋሚ ፕሬዝደንታዊ ፉክክሩን ላሸነፉት ዶናልድ ትረምፕ፣ ያቀዷቸውን የሕግ ለውጦች ለማድረግ ቁልፍ የሆነ መሣሪያ ይሰጣቸዋል።የቪኦኤ የኮንግረስ ዘጋቢ ካትሪን ጂፕሰን የላከችው ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025
በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025
የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025
አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025
ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች