የአሜሪካ ምርጫ ውጤት እና የኢትዮ አሜሪካዊያን አስተያየት


የአሜሪካ ምርጫ ውጤት እና የኢትዮ አሜሪካዊያን አስተያየት

No media source currently available

ዩናይትድ ስቴትስ ባከናወነችው ፕሬዚደንታዊ ውድድር ተሳታፊ ከነበሩት ማህበረሰቦች መካከል ኢትዮ-አሜሪካዊያን ይገኙበታል ። በምርጫው ውጤት ላይ ምን አስተያየት አላቸው? ሀብታሙ ስዩም ከተወሰኑት ጋር አጫጭር ቆይታ አድርጓል ።

XS
SM
MD
LG