በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የስደተኞች ጉዳይ ለትውልደ ኢትዮጵያ አሜሪካዊ መራጮች ቁልፍ ጉዳይ ነው


የስደተኞች ጉዳይ ለትውልደ ኢትዮጵያ አሜሪካዊ መራጮች ቁልፍ ጉዳይ ነው
please wait
  • Auto
  • 240p
  • 360p
  • 480p
  • 720p
  • 1080p

No media source currently available

0:00 0:09:59 0:00
  • Auto
  • 240p
  • 360p
  • 480p
  • 720p
  • 1080p

የስደተኞች ጉዳይ ለትውልደ ኢትዮጵያ አሜሪካዊ መራጮች ቁልፍ ጉዳይ ነው

ከሁለት ቀናት በኃላ በዩናይትድ ስቴትስ በሚካሄደው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ መራጮች ትኩረት ከሚሰጡባቸው ቁልፍ ፖሊሲዎች አንዱ የስደተኞች ጉዳይ ነው። የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው የሪፐብሊካን ፓርቲ ደጋፊዎች ወደ አሜሪካ የሚገቡ ሕገወጥ ስደተኞች ቁጥር የሚያሳስባቸው ሲሆን፣ የዲሞክራት ፓርቲ ደጋፊዎች ደግሞ ስደተኞች ሕጋዊ በሆነ መንገድ የሚኖሩበት መንገድ እንዲመቻች ይፈልጋሉ።

(ዝርዝሩን ከተያያዘው የቪዲዮ ዘገባ ያገኛሉ)

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG