በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከግጭት የጽንፈኝነት የራቁት  ጄን ዚ መራጮች ምን ይላሉ?


ከግጭት የጽንፈኝነት የራቁት  ጄን ዚ መራጮች ምን ይላሉ?
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:24 0:00

ነገ በሚካሄደው የአሜሪካ ፕሬዘዳንታዊ ምርጫ ላይ ጄንዚ በሚሰኙት የእድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ ከ18 እስከ 27 ባለው እድሜ ክልል ውስጥ ያሉት ወጣቶች ምርጫ ተሳትፎ እና መመዘኛ የብዙሃኑን  ትኩረት ስቧል፡፡

መራጮቹ ምንም እንኳን በቁጥር ሆነ በፖለቲካ ተሳትፏቸው ጉልህ የሆነ ሚና ባይኖራቸውም፤ የቴክኖሎጂ አጠቃቀማቸው እና የፖለቲካ ግዛቤያቸው የላቀ መሆኑን የፖለቲካ ተንታኞች ይናገራሉ፡፡

ለመሆኑ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን ጄን ዚዎች የፖለቲካ አመለካከት ምን ይመስላል? በዚህ ምርጫ ላይ ያላቸው አቋምስ የሚለውን በተመለከተ ኤደን ገረመው ሦስት ወጣቶችን እና የፖለቲካ ሳይንስ ባለሞያ አነጋግራ ያሰናዳችው ዘገባ በመቀጠል ይቀርባል፡፡

XS
SM
MD
LG