ኢትዮ አሜሪካዊያን ቤተሰቦች በዘንድሮው ምርጫ ላይ በንቃት ከሚሳተፉ ዮናይትድ ስቴትስን መኖሪያቸው ካደረጉ ማኅበረሰቦች መካከል እንደሚሆኑ ይጠበቃል። በተለይ ከዓመታት በፊት ወደ ሀገሪቱ የመጡ ፤ የነጻ ምርጫ ሂደትን ፋይዳ የተገነዘቡ ወላጆች ልጆቻቸው ዕድሜያቸው ለምርጫ ሲደርስ ዕድሉን በአግባቡ እና በጥንቃቄ እንዲጠቀሙበት በማበረታት የዜግነት ኃላፊነታቸውን እየተወጡ ይገኛሉ። ለዚህ ማሳያ የሚሆን አንድ ቤተሰብ ሀብታሙ ስዩም ያስተዋውቀናል።
የአሜሪካ ምርጫ እና የትውልደ ኢትዮጵያዊያኑ ቤተሰብ ተሳትፎ
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025
በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025
የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025
አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025
ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች