አጋሩ
አስተያየቶችን ይዩ
Print
No media source currently available
ድንበር አቋርጠው የሚገቡ ሕገ ወጥ ስደተኞች እና የደኅንነት ጉዳይ
ጥቂት ሳምንታት በቀሩት የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ድንበር አቋርጠው የሚገቡ ሕገ ወጥ ስደተኞች እና የደኅንነት ጉዳይ አብይ ትኩረት ሆኖ ቀጥሏል።
የአሜሪካ ድምጿ የኢሚግሬሽን ጉዳዮች ዘጋቢ አሊን ባሮስ ከአሪዞና የዩናይትድ ስቴትስ የድንበር ጠባቂዎችን እና የፍልሰት ጉዳይ አዋቂዎችን አነጋግራ ያደረሰችንን አሉላ ከበደ እንደሚከተለው ያቀርበዋል።
መድረክ / ፎረም