ወደ ሪፐብሊካን ታጋድል የነበረችው አሪዞና እንዴት 'ስዊንግ ስቴት' ልትሆን ቻለች?
- ስመኝሽ የቆየ
- ቪኦኤ ዜና
ዩናይትድ ስቴትስ 50 ግዛቶች ቢኖራትም፣ ብርቱ ፍልሚያ የሚደረግባቸው ሰባቱ ግዛቶች ግን እ.አ.አ በ2024 የሚካሄደውን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ውጤት ይወስናሉ ተብሎ ይጠበቃል። በደቡብ ምዕራብ የምትገኘው የአሪዞና ግዛት ለረጅም ጊዜ ለሪፐብሊካኖች ድምጿን ስትሰጥ የቆየች ቢሆንም እ.አ.አ በ2020 በተደረገው ምርጫ ግን ዲሞክራቱ ጆ ባይደን አሸንፈዋል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች