በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የመካከለኛው ምስራቅ ግጭት እና የአፍሪካ ቀንድ 


ፋይል፡ የሩቢማር ጭነት መርከብ በሁቲ ታጣቂዎች ጥቃት ከደረሰበት በኋላ በየመን የባህር ዳርቻ በከፊል ሰምጦ ይታያል፣ የካቲት 28 2016 ዓ.ም.
ፋይል፡ የሩቢማር ጭነት መርከብ በሁቲ ታጣቂዎች ጥቃት ከደረሰበት በኋላ በየመን የባህር ዳርቻ በከፊል ሰምጦ ይታያል፣ የካቲት 28 2016 ዓ.ም.

በመካከለኛው ምስራቅ ያለው ጦርነት ተከትሎ የሃውቲ ታጣቂዎች በቀይ ባህርና አካባቢው ላይ በመርከቦች ላይ የሚያደርሱት ጥቃት መጨመሩ ኢትዮጵያን ጨምሮ የአፍሪካ ቀንድ ሃገራትን ደህንነት ስጋት ውስጥ የጣለ መሆኑን ምሁራን ተናግረዋል::

please wait

No media source currently available

0:00 0:08:26 0:00

አለም አቀፍ ማህበረሰብ ትኩረትንም መካከለኛው ምስራቅ ላይ በመሆኑ የሱዳን ጦርነት ጨምሮ አፍሪካ ቀንድ ላይ ያሉ ችግሮች ትኩረት እንዲቀንስ አድርጏል ይላሉ::

ኢትዮጵያን ጨምሮ የቀጠናው ሃገራት ወደ መካከለኛው ምስራቅ ጦርነቶች ተስበው እንዳይገቡም ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለባቸውም መክረዋል::

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG