በሮትራክት ክለቦች ስር ማህበረሰባቸውን የሚያገለግሉት በጎ ፈቃደኞች
ሮትራክት፣ እድሜያቸው ከ18 እስከ 30 የሆኑ ወጣቶች ተሰባስበው በበጎ ፈቃደኝነት ማህበረሰቡን የሚያገለግሉበት፣ ከተለያዩ የሞያ ባለቤቶች ጋር ሀሳብ የሚለዋወጡበት እና የአመራር እና የመልካም እሳቤ ክህሎታቸውን የሚያዳብሩበት ክለብ ነው። በዓለም ዙሪያ በጎ ፈቃደኞችን በማሰባሰብ ሰብዓዊ አገልግሎት ለመስጠት በሚንቀሳቀሰው ሮታሪ ክለብ ስር የወጣቶች ክንፍ የሆነው ሮትራክት ክለብ፣ በርካታ ወጣቶችን በበጎ ፈቃደኝነት በማሳተፍ ለማህበረሰባቸው አገልግሎት እንዲሰጡ ያበረታታል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ኖቬምበር 04, 2024
"ለምን ይመርጣሉ?" የኢትዮጵያ - አሜሪካውያን ድምጽ
-
ኖቬምበር 01, 2024
የአሜሪካ ምርጫ በአፍሪካ ኢኮኖሚ ላይ ምን ተጽዕኖ ሊኖረው ይችላል?
-
ኖቬምበር 01, 2024
የሠራዊቱ የቀድሞ አባላት በፕሬዝዳንታዊ እጩዎች ምርጫ ተለያይተዋል
-
ኖቬምበር 01, 2024
የአሜሪካ ምርጫ እና የትውልደ ኢትዮጵያዊያኑ ቤተሰብ ተሳትፎ
-
ኖቬምበር 01, 2024
የምክትል ፕሬዚደንት ካምላ ሀሪስ ባለቤት ደግ ኤምሆፍ ማን ናቸው?
-
ኖቬምበር 01, 2024
የመላኒያ ትረምፕ በድጋሚ ቀዳማዊ እመቤት የመሆን ዕድል