በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ወጣቶችና የቴክኖሎጅ አጠቃቀም


ወጣቶችና ቴክኖሎጅ  
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:01 0:00

ወጣቶችና ቴክኖሎጅ  

በስው ልጆች የእለት ተእለት እንቅስቃሴው ውስጥ አንድ አካል እየሆነ የመጣው ቴክኖሎጅ ለወጣቶች በርካታ እድሎችን ይዞ የመጣ ቢሆንም ከአጠቃቀም ጋር የተያያዙ ችግሮች መበራከት ግን ወጣቶችን ለስነ ልቦናዊና ማህበራዊ ቀውስ እያጋለጣቸው ስለመሆኑ ባለሙያዎች ይገልጻሉ፡፡

የስነ ልቦና ባለሙያ የሆኑትን አቶ ያፌት ከፈለኝና የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ አቶ ብርሃኑ ራቦን አነጋግረን ያዘጋጀነውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይመልከቱ፡፡

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG