በዚህ ሳምንት በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጉባዔ ፊት የፕሬዝዳንትነት ዘመናቸው የመጨረሻውን ንግግር ያደርጋሉ፡፡ የመካከለኛው ምሥራቅ ግጭት እና የእሳቸው ውሳኔ ጦርነቱን ምን ዓይነት መልክ እንዳይስያዘው ከተለያዩ ሀገራት መንግስታት መሪዎች ጋር በሚወያዩበትም ሆነ አረንጋዴው የእብነበረድ መድረክ ላይ ቆመው ንግግር በሚያደርጉበት ወቅት የሚከተላቸው ጉዳይ ነው፡፡
የአመሪካ ድምጿ የዋይት ኃውስ ዘጋቢ አኒታ ፓውል ከኒው ዮርክ ያደረሰችንን ዘገባ ነው፡፡
መድረክ / ፎረም