የትምህርት ሚኒስትር ዶክተር ብርሃኑ ነጋ በበኩላቸው ውጤቱን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ ዘንድሮ ካለፉት ሁለት አመታት የተሻለ ውጤት መመዝገቡን አመልክተው "ከሥር መሠረቱ የተበላሸ" ያሉትን የትምህርት ስርዓት ለማስተካከል ግን ጊዜ እንደሚወስድ ተናግረዋል።
በ12ኛ ክፍል ፈተና ለተገኘው አስደንጋጭ ውጤት ተጠያቂው ማነው?
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ዲሴምበር 30, 2024
ተሰናባቹ የአውሮፓውያን 2024 ሲቃኝ
-
ዲሴምበር 28, 2024
ናይጄሪያ ውስጥ በስሕተት ሲቪሎችን የገደለው የአየር ጥቃት ጉዳይ
-
ዲሴምበር 27, 2024
ትምህርት ሚኒስቴር ያሳለፈው ውሳኔ፣ ዩኒቨርሲቲዎችን ይጎዳል ሲሉ ባለሞያዎች ተናገሩ
-
ዲሴምበር 27, 2024
በዛምቢያ የሚድያ ምህዳር እየጠበበ መምጣቱን አመለከተ
-
ዲሴምበር 27, 2024
በሶማሌ ክልል ጸጥታ ኃይሎች እና በጎሣ ታጣቂዎች ግጭት በርካታ ሰዎች መሞታቸው ተገለፀ