No media source currently available
ጋቢና ቪኦኤ የአዲሱ ትውልድ ድምፅ በአሜሪካ ድምፅ የአማርኛው ክፍል ተዘጋጅቶ በየሳምንቱ አርብ የሚቀርብ የወጣቶች መርኃግብር ነው፡፡ በኢትዮጵያዊያን ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 2፡00 እስከ 2፡30 ይቀርባል፡፡