የምስራቅ አፍሪካ የልማት በየነ መንግስታት (ኢጋድ) ዋና ጸሃፊ ወርቅነህ ገበየሁ ዛሬ ሰኞ ለይፋዊ ጉብኝት ሞቃዲሾ ገብተዋል፡፡
ሶማሊያ ገለልተኛ አይደሉም በሚል ከወራቶች በፊት ወቀሳ ያቀረበችባቸው ዋና ጽሃፊው ተቋማቸው ሶማሊያ ለገጸሟት ተግዳሮቶች ' ገንቢ ሚናን” ይጫወታል ሲሉ ተናግረዋል፡፡
በሃሩን ማሩፍ የተዘጋጀውን ዘገባ አስማማው አየነው ያቀርበዋል፡፡