በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአሰቃቂ ሁኔታ ለተገደለችው ሄቨን ፍትህ ለመጠየቅ የሚደረጉ ጥረቶች ቀጥለዋል


በአሰቃቂ ሁኔታ ለተገደለችው ሄቨን ፍትህ ለመጠየቅ የሚደረጉ ጥረቶች ቀጥለዋል
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:32 0:00

በአሰቃዊ ሁኔታ ተደፍራ ለተገደለችው ህጻን ሄቨን አወት የተለያዩ አካላት ፍትህ መጠየቃቸውን የቀጠሉ ሲሆን በጸጥታ አካላት የተቋረጠውን ጋዜጣዊ መግለጫ እና የሻማ ማብራት ሥነ ሥርዓት በድጋሚ ለማካሄድ ጥረት እየተደረገ ነው። የእናቶች ወግ ስለልጆች አስተዳደግ እና አመጋገብ የተሰኘው እና በፌስቡክ ላይ ከግማሽ ሚሊየን በላይ አባላት ያሉት ቡድን በሄቨን ስም ባሰናዱት የደም ልገሳ ፕሮግራም ላይም "እናቶች እና ህፃናት የሚያስጠልላቸው ህግ ይፈልጋሉ" ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል።

XS
SM
MD
LG