በዩናይትድ ስቴትስ፣ የዲሞክራቲክ ፓርቲ ብሔራዊ ጉባኤ በሚካሄድባት ቺካጎ ከተማ በሺዎች የሚቆጠሩ የፍልስጤማዊያን ደጋፊዎች የተቃውሞ ሰልፍ ማካሄዳቸውን ቀጥለዋል።
ትላንት ረቡዕ በጉባዔው ማዕከል አቅራቢያ የተካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ በአብዛኛው ሰላማዊ ሆኖ ያለፈ ሲሆን፣ ማክሰኞ በእስራኤል ቆንፅላ ፅህፈት ቤት ፊት በተካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ ግን፣ በፖሊስ እና በሰልፈኞች መካከል ግጭት ተቀስቅሶ 56 ሰዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል።
መድረክ / ፎረም