የቀድሞው ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ ማክሰኞ እለት መኖሪያቸው በነበረችው ቺካጎ እየተካሄደ ባለው የዲሞክራቲክ ፓርቲው ብሔራዊ ጉባኤ ትላንት ማክሰኞ ማታ ባደረጉት ንግግር፣ ምክትል ፕሬዝዳንት ካማላ ሃኻሪስ በህዳር ወር በሚካሄደው የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ዶናልድ ትራምፕን ለመገዳደር የሚችሉ ትክክለኛ ምርጫ ናቸው ብለዋል። የአሜሪካ ድምጿ ዘጋቢ ካትሪን ጂፕሰን ከሥፍራው ያደረሰችንን ዘገባ፣ ስመኝሽ የቆየ ታቀርበዋለች።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ዲሴምበር 02, 2024
ሎስ አንጀለስ ለስደተኞች ከለላ የሚሰጥ ድንጋጌ አጸደቀች
-
ዲሴምበር 02, 2024
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ጆ ባይደን ዛሬ አንጎላን ይጎበኛሉ
-
ኖቬምበር 29, 2024
በሴቶች ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶችን የሚመለከት ልዩ ችሎት በትግራይ እንዲቋቋም ተጠየቀ
-
ኖቬምበር 28, 2024
ባለሃብቶች በትራምፕ አስተዳደር የክሪፕቶ መገበያያ ያድጋል ብለው ተስፋ ያደርጋሉ
-
ኖቬምበር 27, 2024
ጭቆና እና ጥቃትን ተቋቁመው የሠሩ ጋዜጠኞች እውቅና ተሰጣቸው