በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአትሌቶች አስተያየት


የአትሌቶች አስተያየት
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:27 0:00

የአትሌቶች አስተያየት

ትላንት እሑድ በተጠናቀቀው የፈረንሳይ ፓሪስ 2024 ኦሊምፒክ ላይ የተሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን፣ አንድ የወርቅ እና ሦስት የብር በድምሩ አራት ሜዳሊያዎችን አግኝቷል፡፡

የወርቅ ሜዳሊያውን በወንዶች ማራቶን ታምራት ቶላ አስመዝግቧል፡፡ በመካከለኛ ርቀት የወንዶች 10ሺሕ ሜትር በሪሁ አረጋዊ፣ በሴቶች 800 ሜትር ጽጌ ዱጉማ እና በውድድሩ የመጨረሻ ቀን፣ ትላንት እሑድ ነሐሴ 5 ቀን በተካሔደው የሴቶች ማራቶን ትዕግሥት አሰፋ ደግሞ የብር ሜዳሊያዎቹን አስመዝግበዋል፡፡

ፓሪስ የሚገኘው የአሜሪካ ድምጽ ዘጋቢ ኤቢሳ ነገሰ አትሌት ታምራት ቶላ፣ ትዕግስት አሰፋ እና አሰልጣኝ ሀጂ አዲሎን አስተያየት ጠይቋል። በተጨማሪም በ3000 ሜትሮች የፍጻሜ ውድድር በጉዳት የተጎዳውን ለሜቻ ግርማን አነጋግሯል።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG