በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

-የ“አፍሪካ ሰፈር” በፓሪስ ኦሎምፒክ


-የ“አፍሪካ ሰፈር” በፓሪስ ኦሎምፒክ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:34 0:00

በፓሪስ ኦሎምፒክ፣ የአፍሪካ አትሌቶች ደጋፊዎች የራሳቸው ሰፈር አላቸው።

“አፍሪካ ስቴሽን” በሚባለው ሰፈር፣ አፍሪካውያን የኦሎምፒክ ታዳሚዎች ሰብሰብ ብለው በአህጉሪቱ አትሌቶች ድል አብረው ይደሰታሉ፤ ካላሸነፉም ስሜቱን አብረው ይጋራሉ።

ከፓሪስ ወጣ ብሎ “ኢል ሳን ዴኒ” በሚባል አካባቢ የሚገኘውን የአፍሪካ ሰፈር የጎበኘችው ሊዛ ሽላይን ድባቡን የሚያስቃኝ ዘገባ ልካለች፤ ቆንጅት ታየ ታቀርበዋለች።

XS
SM
MD
LG