በዩጋንዳ ጡት የሚያጠቡ ሴቶች ማኅበረሰብ ቡድን፣ ዐዲስ የተወለዱ ጨቅላ ሕፃናትን ከወላጅ እናቶቻቸው ጋራ ይከባከባል፡፡
ገባሬ ሠናይ ቡድኑ፣ ጨቅላ ሕፃናቱን ይመግባል፤ ሕይወታቸው እንዲቀጥል ለማድረግ የሚታገሉ እናቶችንም ይረዳል፡፡
ሀሊማ አቱማኒ እና ሙካሳ ፍራንሲስ ከዩጋንዳ መዲና ካምፓላ ተከታዩን ዘገባ ልከዋል፡፡

መድረክ / ፎረም